ኢራን ምን አለች ትራምፕ ከስልጣን ይወርዳሉ? ምን ማለት ነው?አራት ዓመት 2025-2029 ሕገ መንግስታዊ መንገድ ይህንኑ ተራ የስልጣን ማብቂያ ቀን እንጂ ድንገተኛ (ያልተጠበቀ ለውጥ አይደለም )

ኢራን ምን አለች? ትራምፕ ከስልጣን እስኪወገድ እጠብቃለሁ ማለት ትራምፕ ገና ስልጣን ላይ ሳለ ምንም ድርድር ስምምነት ላለማድረግ መረጣ : የስልጣን በ2029 እስኪያበቃ ድረስ በትግስት መጠበቅ መረጠች በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በኢራን መካከል ባለው ዉጥረት ምክንያት የተነሳ ሲሆን ኢራን በምትጠብቀው ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ ድረስ ጊዜ ለማሳለፍ እንደሆነ ያሳያል ኢራን ከቀናት በፊት ኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤContinue reading “ኢራን ምን አለች ትራምፕ ከስልጣን ይወርዳሉ? ምን ማለት ነው?አራት ዓመት 2025-2029 ሕገ መንግስታዊ መንገድ ይህንኑ ተራ የስልጣን ማብቂያ ቀን እንጂ ድንገተኛ (ያልተጠበቀ ለውጥ አይደለም )”

ካታም አል -አንቢያ አብዮታዊ ዘብ የኢኮኖሚ ስልጣኑን ከማስፋፋት :ማዕቀቦችን ለመቁዋቁዋም እና የሀገሪቱን ስትራቴጂክ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ለመቀጣጠር የኢራን አብዮታዊ ዘብ(IRGC) የኢኮኖሚ ተሳትፎ ምን ይመስል ይሆን እንዲሁም የካታም አል. ኢማም ኩባንያ ሚና በኢራን ፕሮጀክቶች ዉስጥ ምድነው

የኢራን እስላማዊ ዘብ (IRGC ) በኢራን ኢኮኖሚ ዉስጥ ያለው ተሳትፎ እጅግ ሰፊና ሁሉን አቀፍ ነው :: የዘቡ የኢኮኖሚ ግዛት ማዕከል የሆነው ካታም አል-አንቢያ (Khatam al -Anbiya ) የተሰኘው የግንባታና ምህድስና ድርጅት ነው :: ግንባታ እና መሰረተ ልማት መንገድ ግድ የነዳጅና ጋዝ ፕሮጀክቶች :: የስትራቴጂክ ዘርፎች ቁጥጥር በተላይ በኢራን የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍ (ለምሳሌ የContinue reading “ካታም አል -አንቢያ አብዮታዊ ዘብ የኢኮኖሚ ስልጣኑን ከማስፋፋት :ማዕቀቦችን ለመቁዋቁዋም እና የሀገሪቱን ስትራቴጂክ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ለመቀጣጠር የኢራን አብዮታዊ ዘብ(IRGC) የኢኮኖሚ ተሳትፎ ምን ይመስል ይሆን እንዲሁም የካታም አል. ኢማም ኩባንያ ሚና በኢራን ፕሮጀክቶች ዉስጥ ምድነው”

ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነትን የሚደግፉ እና የሚቃወሙ የአዉሮፓ አገራት እነማን ናቸው??

ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነት የሚደግፉ እና የሚቃወሙ አገራት በ እዉነቱ አዉሮፓ አገራት በግልፅ ሁኔታ ከኢራን ጋር ንግድ እንደግፋለን እና እንቃወማለን ተብለው በሁለት ቡድን አልተከፈሉም :: የሚደግፉ እና የሚቃወሙ ሀገራት ተብሎ በግልፅ የተከፋፈለ አይደለም ይልቁንም የአዉሮፓ ህብረት (EU) በአጠቃላይ ወጥ የሆነ ፖሊስ ይከተላል :ነገር ግን በንግድ መጠን ደረጃ ልዩነቶች አሉ :: የተሻለው መግለጫ : አንዳንድ አገራትContinue reading “ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነትን የሚደግፉ እና የሚቃወሙ የአዉሮፓ አገራት እነማን ናቸው??”

አንዳንድ ቤሩት የደህንነት ስጋት አለ ነገር ግን ደቡብ lebanon ለጉብኝት አይመከርም መሃል ከተማ ቤሩት የቱሪዝም ቦታዎች የተረጋጉ ከጦርነት የተሻሉ ናቸው :: ሙሉ ሰላም ነው ማለት አይቻልም ::

ድንገተኛ የፀጥታ መበላሸት የሁኔታዎች መለዋወጥ በፍጥነት የሚከሰት በመሆኑ ቱሪስቶች በቦታው ተጣብቀው እንዳይወጡ የመቀየር ዕድል ከፍተኛ ነው ::Lebanon ጦርነት አለ ሰላም አይደለም ለጉብኘት ከሞላ ጎደል አይሆንም : Lebanon አሁን ሙሉ ሰላም ነው ማለት አይቻልም :: ደቡብ ከባኖን እና ድንበር አካባቢዎች ለጉብኝት አይሆኑም ምክንያቱም ሁኔታው ሊቀየር ይቻላል ከመጕዝ በፊት የደህንነት መረጃ ተመልከቱ : ቤሩት መሃል የቱሪዝም ቦታዎችContinue reading “አንዳንድ ቤሩት የደህንነት ስጋት አለ ነገር ግን ደቡብ lebanon ለጉብኝት አይመከርም መሃል ከተማ ቤሩት የቱሪዝም ቦታዎች የተረጋጉ ከጦርነት የተሻሉ ናቸው :: ሙሉ ሰላም ነው ማለት አይቻልም ::”

ኢትዮጵያዉያን በደቡብ አፍሪካ የሚከተሉት ከባድ ችግሮች ፈተናዎች  የዜግነት ጥቃት እና ጥላቻ (Xenophobia)ገጥሟቸዋል::

የዜግነት ጥቃት እና ጥላቻ (Xenophobia) በደቡብ አፍሪካ ዉስጥ ከሚፈጠሩት ጥቃቶች ስደተኞችን ያነጣጠሩ የጥላቻ ድርጊቶች የተነሳ ለከፍተኛ አዳጋ እና ፍርሃት ተጋልጠዋል :: በደቡብ አፍሪካ ላሉ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ጥበቃ :ፍትህ : እኩልነት እና ሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቅርበዋል :: ደቡብ አፍሪካ ተምገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች እና ስደተኞች (Refugees and Migrants ) የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መጥቀስ : ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብContinue reading “ኢትዮጵያዉያን በደቡብ አፍሪካ የሚከተሉት ከባድ ችግሮች ፈተናዎች  የዜግነት ጥቃት እና ጥላቻ (Xenophobia)ገጥሟቸዋል::”

ይህ በአብዛኛው ሚዲያ የተዘዋወረ የተሰራጨ ምስል ሀስተኛ (የተቀነባበረ ) ነው በምስሉ ላይ የተደረገው ያደረግሁት ምርመራ እንደሚያሳየው ይህ ምስል በ Google Ai የተሰራ ወይም የተለወጠ ነው ::

በምስሉ ላይ ያለው 350 killed in civil duty የሚለው ከኢራን መንግስት መግለጫ የተወሰደ ነው : በገልልተኛ ምንጮች በተናጠል የተረጋገጠ ቁጥር አይደለም ዜናው ሙሉ በሙሉ ሐሰተኛ ነው :: ይህ ብዙዎች ሚዲያ ያጋሩት ምስል የዉሸት (ፎቶሾፕ የተደረገ ) እና የተሳሳተ መረጃ መሆኑን ደረስኩበት የተሳሳተ የሚያሰራጭ ምስል ነው :: በምስሉ ላይ የሚታየው አዉሮፕላን የኢራን ኤር (Iran Air )Continue reading “ይህ በአብዛኛው ሚዲያ የተዘዋወረ የተሰራጨ ምስል ሀስተኛ (የተቀነባበረ ) ነው በምስሉ ላይ የተደረገው ያደረግሁት ምርመራ እንደሚያሳየው ይህ ምስል በ Google Ai የተሰራ ወይም የተለወጠ ነው ::”

ኢራን እና አሜሪካ ትልቅ ጦርነት ሊከሰት ይቻላል??

በአሁኑ ጊዜ ይህ ከፍተኛ ዕድል ያለው ሁኔታ አይመስልም :ምክንያቱም ትልቅ ጦርነት ሊከሰት ይቻላል ነገር ግን ሁለቱም ወገኖች እንደዚህ ያለ ጦርነት ከፍተኛ ዋጋ እንዳለው ያዉቃሉ :: በአሁኑ ጊዜ የሚጠበቀው ከፍተኛ ዉጥረት ከዉይይት ጋር እንጂ ሙሉ ጦርነት አይደለም :: ነገር ግን ሁኔታው በፍጥነት ሊለወጥ ስለሚችል በቅርብ መከታተል ያስፈልጋል :: በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሚጠበቁ ዋና ዋና ጉዳዮችContinue reading “ኢራን እና አሜሪካ ትልቅ ጦርነት ሊከሰት ይቻላል??”

በ 2026 ጁላይ አሜሪካ ኢራን የኑክሌር ፕሮግራሟn እያስፋፋች ዉስጥ ዉጥረቱ እየተባባሰው በብዙ ምክንያቶች ተደራርበው ነው :: መጨረሻ ከዚህ በፊት  ድርድር ሙከራዎች እንደገና ሊታዩ ይችላሉ :ግን ይህ ዋስትና ያለው ትንቢያ አይደለም ::

ሙሉ ጦርነት ከመቀጠል ይልቅ በመጨረሻ ወደ ድርድር ዕድል እንዳለ ይታያል ወጪ እና አዳጋ ትንቢያ የሚከሰቱ አዳዲስ ክስተቶች ሁኔታ ሊቀየር ይቻላል :: የሚቀጥለው ወራት አዲስ ድርድር ሙከራ ሊጀምር ይቻላል : በተላይ ሁለቱም ወገኖች ዉጥረቱን ለመቀነስ ፍላጎት ካሳዩ :: በሚቀጥለው ጥቂት ሳምንታት ዉጥረቱ የመቀጠል ዕድሉ ከፍተኛ ነው ::ነገር ግን ከአሁኑ ሁኔታ በመነሳት በትክክል መቼ blo ማንም ልናገርContinue reading “በ 2026 ጁላይ አሜሪካ ኢራን የኑክሌር ፕሮግራሟn እያስፋፋች ዉስጥ ዉጥረቱ እየተባባሰው በብዙ ምክንያቶች ተደራርበው ነው :: መጨረሻ ከዚህ በፊት  ድርድር ሙከራዎች እንደገና ሊታዩ ይችላሉ :ግን ይህ ዋስትና ያለው ትንቢያ አይደለም ::”

FiFA World Cup (የፊፋ የዓለም ዋንጫ )ስፔን ፍፁም ምርጥ ቡድን!

የፊፋ የዓለም ዋንጫ የቅርብ ጊዜ የ2026 የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በስፔን እና በአርጀንቲና መካከል ተካሂዶ : ስፔን 1ለአንዳንዶች በማሸነፍ ዋንጫው አንስታለች ::Fifa world Cup ሙሉ ጊዜ ከ ተጨማሪ ስዓት በኃላ እሁድ ጁላይ 19 🇪🇦 1  ስፔን 🇦🇷  0 አርጀንቲና :: ስፔን 🇪🇦 68%የኳስ ቁጥጥር   ስፔን 🇪🇦 20 ምቶች  ስፔን 🇪🇦11 ወደ ጎል የተመቱ ምቶችContinue reading “FiFA World Cup (የፊፋ የዓለም ዋንጫ )ስፔን ፍፁም ምርጥ ቡድን!”

የኢራን ጉዳይ እየጠበቀ የሚፈነዳ ጉዳይ ካልተፈታ ዉጥረቱ እየተሰበሰበ ግጭት በእርግጠኝነት ይፈጠራል ዘመናዊ ዓለም ጦርነት በቴሌቪዥን እና በማህበራዊ ሚዲያ በየደቂቃው የምትታይ ትርኢት :-

ኢራን በሆነ ሰበብ ደሴት እወስዳለሁ ብሎ የሚያስብ መጠንቀቅ አለበት ያለችው ምክንያት ኢራን የሰጠችው ማስጠንቀቂያ ሁኔታዉን በዋናነት የሚያነጣጥረው በአረብ ኤምሬትስ (UAE )ላይ ነው :: ኢራን በአረብ ባህር ሰላጤ ዉስጥ የሚገኙት አቡ ሙሳ :ታላቁዓ ቱንብ እና ታናሿ ቱንብ (abu Musa, Greater Tunb, and Lesser Tunb ) በተባሉ ሶሥት ደሴቶች ላይ የይገባኛል ጥያቄ ታነሳለች :: እነዚህ ደሴቶች በአሁኑContinue reading “የኢራን ጉዳይ እየጠበቀ የሚፈነዳ ጉዳይ ካልተፈታ ዉጥረቱ እየተሰበሰበ ግጭት በእርግጠኝነት ይፈጠራል ዘመናዊ ዓለም ጦርነት በቴሌቪዥን እና በማህበራዊ ሚዲያ በየደቂቃው የምትታይ ትርኢት :-“

Sintayehu እባላለሁ የ20 ዓመት በፊት የደረሰብኝ አሳዛኝ ክስተት የሰላም እና የቦምብ ጨዋታ :የሂወት ጠባሳ :-

ይህ ታሪክ የዛሬ 20 ዓመት በፊት የተከሰተ ነው :: በዚያን ጊዜ የ 7ዓመት ልጅ ነበርኩ :: በሰፈራችን ላይ በጦርነት ወቅት የጦር አዉሮፕላኖች ቦምብ ለመጣል ልምምድ ያደርጉ ነበር ::እያንዳንዱ ቦምቦች ሳይፈነዱ መሬት ዉስጥ የቀሩ ነበር :: በዚያን ጊዜ እኛ ሕፃናት እነዚህ ያልፈነዱ ቦምቦች ምን ያህል አደገኛ እንደሆኑ አናውቅም ነበር :: እንደ መጫወቻ እየቆጠርናቸው እንጫወትባቸው ነበር ::Continue reading “Sintayehu እባላለሁ የ20 ዓመት በፊት የደረሰብኝ አሳዛኝ ክስተት የሰላም እና የቦምብ ጨዋታ :የሂወት ጠባሳ :-“