ኢራን እና አሜሪካ ትልቅ ጦርነት ሊከሰት ይቻላል??

በአሁኑ ጊዜ ይህ ከፍተኛ ዕድል ያለው ሁኔታ አይመስልም :ምክንያቱም ትልቅ ጦርነት ሊከሰት ይቻላል ነገር ግን ሁለቱም ወገኖች እንደዚህ ያለ ጦርነት ከፍተኛ ዋጋ እንዳለው ያዉቃሉ :: በአሁኑ ጊዜ የሚጠበቀው ከፍተኛ ዉጥረት ከዉይይት ጋር እንጂ ሙሉ ጦርነት አይደለም :: ነገር ግን ሁኔታው በፍጥነት ሊለወጥ ስለሚችል በቅርብ መከታተል ያስፈልጋል ::

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሚጠበቁ ዋና ዋና ጉዳዮች እና አዝማሚያዎች :- የተለዋዋጭ ሁኔታዎች መቀጠል ሁለቱ ሀገራት በወታደራዊ እንቅስቃሴና በድፕሎማሲ መካከል ተለዋዋጭ በሆነ በዉጥረት እና በንግግር ሂደት ዉስጥ ስለሚገኙ : በማንኛውም ስዓት አዳዲስ ቃላት : የንግግር ዙሮች ወይም ድንገተኛ መተናነቆች ሊከሰቱ ይቻላል ::ጊዜያዊ ንግግሮች እና አስታራቂዎች ሚና : እንደ ኦማን እና ኳታር ያሉ ሀገራት ጦርነቱ ሙሉ በሙሉ እንዳያገረሽ ማስታረቂያ ጥረቶቻቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ : ሆኖም ዘላቂ የሆነ የመፍትሄ ስምምነት ላይ ለመድረስ ከፍተኛ ዘላቂ የሆነ የመፍትሄ ስምምነት ላይ ለመድረስ ከፍተኛ የድፕሎማሲ ትግል ይጠበቃል ::

አሜሪካ ኢራን መካከል ያለው ዉጥረት ከተባባሰ የመርከብ የንግድ እንቅስቃሴ ዉዝግብ የሆርሙዝ ወሽመጥ ቁጥጥር የሚያልፉ የነዳጂና የንግድ መርከቦች መጕጕዝ ሊስተጕጎል ይቻላል ::የጭነት መርከቦች መዘግየት ወይምተባህር ላይ የንግድ መርከቦች ደህንነት አሁንም ትልቅ የዉጥረት ነጥብ ስለሆነ መንገድ መቀየር ሊኖረው ይቻላል :: አካባቢ የሚፈጠሩ እንቅስቃሴዎች ሁኔታዉን በቀላሉ ሊያባብሱት የመጕጕዣ (Shipping ) ወጪ ይጨምራል :: ይህም የእቃዎች ዋጋ እንዲጨምር ያደርጋል ::

በተላይ ወደ ምርካከለኛዉ ምስራቅ የሚላኩ እቃዎች ላይ መዘግየት ሊኖር ይቻላል :: በዚህ አካባቢ የሚፈጠረው እንቅስቃሴ ሁኔታዉን በቀላሉ ሊያባብሱት ይችላሉ :: ነገር ግን አሁን ድረስ የዓለም የንግድ መርከብ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ አልተቆዋረጠም :: ሁኔታው በጥንቃቄ እየተከታተለ ነው :: ከ አገር አገር የሚመጡ ጭነቶች ይህ ዉጥረት ከባሰ የጭነት መዘግየት ሊፈጠር ይቻላል : ግን በአሁኑ ጊዜ ንግድ ቀጥሏል ::

አሜሪካ እና ኢራን ሁለቱም ሀገራት በቀጥታም ሆነ በተለያዩ አስታራቂ አካላት (እንደ ኦማን እና ኳታር ላሉ ሀገራት ) በኩል ግጭቱ እንዳይባባስ እና አጠቃላይ ጦርነት ዉስጥ እንዳይገቡ የዉይይትና ድፕሎማሲ ጥረቶች እያደረጉ ነው :: ነገር ግን እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ እና ዘላቂ የሰላም ስምምነት አልተፈረመም :: አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን እንዳይቀጥል ለመከላከል እየተወያዩ ናቸው : ግን ዘላቂ የሰላም ስምምነት ገና አልተፈረመም :: በአሁኑ ወቅት የሚደረጉት ንግግሮች ዉጥረትን ለማርገብ : የተወሰኑ የፀጥታ ዋስትናዎችን ለመያዝ እና በጊዜው የሚከሰቱትን ግጭቶች ለመቆጣጠር የታለሙ ጊዜያዊ እርምጃዎች እንጂ :ሁለቱን ጠላቶች ለረጅም ጊዜ የሚያስታርቅ ትልቅ ስምምነት ላይ ገና አልተደረሰም :: ሁለቱም ወገኖች ግጭት እንዳይባባስ ለመከላከል ዲፕሎማሲ እየሞከሩ ነው :: አሁን ባለው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ታረቁ ማለት አይቻልም ::

አሜሪካ እና ኢራን አልታረቁም :ያለው ሁኔታ ዉይይት እያደረጉ ቢሆንም ነገር ግን ኢራን ቀጥተኛ ዉይይት እየተካሄደ ነው ቢባልም በከፊል አስተባብላለች :እጅግ ከርር የኑከ ሌር ፕሮግራም ዉዝግብ አለመግባባቶች ወታደራዊ እንቅስቃሴ 2026 ጀምሮ ክፍት ጦርነት የተባባሱ ጥቃቶች: ሁለቱም ወገኖች በሆርምዝ ባህር ሰርጥ ጉዳይ ከፍተኛ ልዩነት አላቸው ::

አሁንም አሜሪካ ኢራን መካከል ዉጥረት ቀጥሏል ::ዘላቂ ስምምነት ዝግጁ እንዳልሆነች አሜሪካ ኢራን እየገለፀች  ማዕቀቦቿንና ወታደራዊ ግፊቶቿን አጠናከራለች ::ግን ሁለቱም ወደ ቀጥተኛ ጦርነት እንዳይገቡ የዲፕሎማሲ ጥረቶችንም እየቀጠሉ ነው :: በሁለቱም ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነትም በየጊዜው ከሚፈጠር ወታደራዊ መተናነቅና የቃላት ጦርነት ጋር አሁንም ዉጥረት የሰፈነበት ነው ::ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ትግል ይጠይቃል ::

Published by Sintayehu Tefera Bitew

Good 💌

Leave a Reply

Discover more from ttpsyoutubesintayehutefer.blog

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading