ኢራን ምን አለች ትራምፕ ከስልጣን ይወርዳሉ? ምን ማለት ነው?አራት ዓመት 2025-2029 ሕገ መንግስታዊ መንገድ ይህንኑ ተራ የስልጣን ማብቂያ ቀን እንጂ ድንገተኛ (ያልተጠበቀ ለውጥ አይደለም )

ኢራን ምን አለች? ትራምፕ ከስልጣን እስኪወገድ እጠብቃለሁ ማለት ትራምፕ ገና ስልጣን ላይ ሳለ ምንም ድርድር ስምምነት ላለማድረግ መረጣ : የስልጣን በ2029 እስኪያበቃ ድረስ በትግስት መጠበቅ መረጠች በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በኢራን መካከል ባለው ዉጥረት ምክንያት የተነሳ ሲሆን ኢራን በምትጠብቀው ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ ድረስ ጊዜ ለማሳለፍ እንደሆነ ያሳያል ኢራን ከቀናት በፊት ኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ (ጋሊባፍ )አማካሪ የሆኑትን ማጂድ ሻኪሪ :ኢራን ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ምንም አዲስ ድርድር እንደማታደርግ እና ትራምፕ ከእኛ ጋር ስምምነት ላይ አይደርስም:ዶናልድ ትራምፕ ከስልጣን ይወርዳሉ? አወ :ዶናልድ ትራምፕ በሕገ -መንግስቱ መሰረት ከስልጣን ይወርዳሉ :: ትራምፕ ግን በሆነ ድንግተኛ መንገድ ሳይሆን :በተለመደው ህገ መንግስታዊ የስልጣን ማብቂያ ጊዜ (2029)ብቻ ነው የሚወርደው ::

ኢራን ከትራምፕ ጋር አሁን መስማማት አትፈልግም :በዩናይትድ ስቴትስ (አሜሪካ )ሕገ -መንግስቱ መሰረት አንድ ፕሬዝዳንት ቢበዛ ማገልገል የሚችሉት ለሁለት የዉድድር ዘመን (ለ4-አራት ዓመታት, በጠቅላላው 8 ዓመታት )ብቻ ነው :: ትራምፕ ቀደም ሲል ከ 2017 እስከ 2021 አሜሪካን ማስተዳደራቸው ይታወቃል :ዳግምኛም ተመርጠው የፕሬዚዳንትነት ስልጣኑ ይይዘዋል::ይህንን የትራምፕ አስተዳደር በጠንካራ ማዕቀብ እና ጫና ቢፈትንም :የስልጣን ዘመናቸው እስኪያልቅ ድረስ ችግሮቹን በትግስት እንችላለን ከእሳቸው በኃላ የሚመጣው አዲስ መሪ ከእኛ ጋር የተሻለ ግንኙነት ይኖረዋል ብለን እናስባለን ማለቷ ነው ::

ሕገ -መንግስታዊ ገደቡ ሲጠናቀቅ ከስልጣን መዉረድ ግዴታው ነው ::እስከ ስልጣኑ ማብቂያ ድረስ አብረነው እንቀጥላለን ያሉት የተናገሩት በ2029(ጃንዋሪ 20 ) እስኪያበቃ ድረስ በትግስት እጠተበቀች ነው ኢራን በግልፅ ድርድር ላይ ላለመሳተፍ መርጣለች :ስትራቴጂው ዉድቅ ማድረግ አሻሚነት እና ስትራቴጂያዊ ትግስት ነው :ማለት ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ እጠብቃለሁ የሚለው አገላለጥ :ኢራን በአሜሪካ ላይ ባለው ጫና ወይም ጦርነት ዉስጥ ትራምፕ ከስልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ጊዜ ማሳለፍን እና ስልታቸዉን ማስቀጠል እንደሚያስይ ነው :ኢራን የምትፈልገው ትራምፕ በመድከም ስልጣናቸዉን እንዲለቁ ማድረግ ነው ::

ትራምፕ ለምን ከስልጣን ይወርዳል? ኢራን የምትጠብቀው ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ ድረስ ሳይሆን :ትራምፕን ስልጣን ዘመን መቻል እና ማሳለፍ የራሷን ጥቅም ለማስጠበቅ ነው የኢራን ስልት የምትከተለው :ትራምፕ በመድከም እና ጊዜ ማሳለፍ የአሜሪካንን ጫና ለመቻል ነው ይህ ስልት የተነሳው በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ባለው ዉጥረትን እና ጦርነት ምክንያት ነው :: ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ እጠብቃለሁ የሚለው መግለጫ ኢራን የምትፈልገው ትራምፕን መቻል እና ጊዜ ማሳለፍ የራሷን ጥቅም ማስጠበቅ ትፈልፋለች :: ግን በተለመደው /ሕገ መንግስታዊ መንገድ ብቻ ነው የትራምፕ የስልጣን ዘመን እስከ 2029 ጃንዋሪ 20 ድረስ ነው :: አራት ዓመት :2025-2029 ኢራን የምትጠብቀው ይህንኑ ተራ የስልጣን ማብቂያ ቀን እንጂ ድንገተኛ ወይም ያልተጠበቀ ለውጥ አይደለም :: እንደ አሜሪካ ህገ መንግስት ትራምፕ ለሶስተኛ ዙር እንደገና መቀዳደር አይችልም:: ኢራን ጎን ለጎን አሜሪካ ዉጥረት በሆርሙዝ ባህር ዳርቻ የመርከቦች ጥቃቶች ጨምሮ አሁንም ቀጥሏል ትራምፕ ለንግግር ቅድመ ሁኔታ ካሳ ከኢራን መጠየቁን ገለፀ ከፍተኛ ዉጥረት እና ጠንካራ ፖሊስ የጊዜ ሰሌዳ መጠበቅ የሰላም ንግግር ማነቆ ሁለቱም አገራት በሚያደርጉት ዉዝግቦች ዉስጥ ኢራን አቁዋም ከትራምፕ አስተዳደር ጠንካራ ፍላጎቶች ጋር የሚጋጭ በመሆኑ ነው ::

ጫናዎች ግዚያዊ ፈተና አድርገው ለማለፍ እና የትራምፕን የስልጣን ዘመን እስኪጠናቀቅ በትግስት ለመቻል ማቀዳቸዉን ያሳያል ዶናልድ ትራምፕ በአንፃሩ ለኢራን ያላቸው አቀራረብ እጅግ የጥብቅ ማዕቀቦች :የኢኮኖሚ ማነቆዎች እና ዛቻዎች የታጀበ በመሆኑ :ኢራኖች ከትራምፕ አስተዳደር ጋር የዩክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ (የጠበቀ ዲፕሎማሲ መፍትሄ ለማግኘት አስቸጋሪ እንደሆነ ያምናሉ ::ኢራን ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ እንጠብቃለን ስትል በአሁኑ ጊዜ በኃይል ለማስወገድ እንጠብቃለን ማለቷ አይደለም :: ዘላቂ ስምምነት ከማድረግ ይልቅ የፕሬዝዳንትነት ዘመኑ እስኪያበቃ እንጠብቃለን የፖለቲካ አቁዋም ነው :: ኢራን አሜሪካ ድርድር ተዘግቶ መቆየቱ ተናግረዋል ኢራን ለምን ክትራምፕ ይልቅ ከሚቀጥለው ፕሬዝዳንት ጋር መደራደር ትፈልጋለች ብሎ በቀላሉ ምክንያት ትራምፕን አታምነዉም የስምምነት ሙከራዎች ከተበላሹ በኃላ ኢራን በትራምፕ ዘመን ትልቅ ዘላቂ ስምምነት ማድረግ አስቸጋሪ ነው ብላ ታምናለች ከትራምፕ ጋር አሁን አንድ ትልቅ ስምምነት አንፈርምም : የስልጣን ዘመን እስኪያበቃ እንጠብቃለን ::

ከሚመጣው አሜሪካዊ ፕሬዝዳንት ጋር እንደገና እንደራደራለን የሚል ሃሳብ ነው ::ኢራን የ IRGC ከፍተኛ አማካሪ ግጭቱን በማራዘም ትራምፕን ከስልጣን እስኪወርድ እንጂ እንዲወርድ እናደርጋለን አይደለም ::ኢራን ትራምፕ ከስልጣን እስኪወርድ እጠብቃለሁ ስትል የአሁኑ የትራምፕ አስተዳደር ጫና እና ዛቻ ከባድ ቢሆንም : የትራምፕ የስልጣን ዘመን ሲያበቃ (የአሜሪካ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ተቀይረው ) ወደፊት የሚመጣው አዲስ ፕሬዚዳንት ከእነሱ ጋር የተለየ : ላላ ያለ ወይም የተሻለ የዉጭ ፖሊስ ይኖራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርግ የሚያሳይ በትግስት እና የፖለቲካ ስልት መግለጫ ነው : ይህ ማለት ትራምፕ በአሁኑኑ ከስልጣን ይወርዳል ማለት አይደለም :: እንዲሁም ኢራን 2029 ድረስ ብቻ ትጠብቃለች ብሎ መደምደም አይቻልም የፖለቲካ ሁኔታዉ በመካከሉ ሊቀየር ይቻላል ::

Published by Sintayehu Tefera Bitew

Good 💌

Leave a Reply

Discover more from ttpsyoutubesintayehutefer.blog

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading